ዜና ፌ.ቤ.ኮ ዜና ፌ.ቤ.ኮ

የኮርፖሬሽኑ ሰራተኞች የአንድነት ፓርክን ጎበኙ

ከ1700 በላይ የሚሆኑ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ሰራተኞችና አመራሮች ታህሳስ 07/2012 ዓ.ም በታላቁ ቤተመንግስት የሚገኘውን የአንድነት ፓርክ ጎበኙ፡፡

የኮርፖሬሽኑ ሰራተኞች ከጎበኟቸው ስፍራዎች መካከል የጥቁር አንበሳ ዋሻ፣ የአገር በቀል እፅዋት ማሳያ ፣ የክልሎች እልፍኞች፣ የአረንጓዴ ስፍራ እና የቀድሞ ነገስታት የገነቧቸው ህንፃዎች ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡